Ethio Philly Mental Health Council
Our Vision
To bring awareness around mental health issues and itstreatment optionsto the Ethiopian community
in the greater Philadelphia area.
Our Mission
We are woking to create a space for mental health needs of the Ethiopian community to be discussed and addressed openly. We will continue to develop and maintain strong relationships with community members and leadersin orderto effectively meet the mental health needs of our community. We are also developing our basic mental health crisissupportsystem where members of the community could turn to this body for guidance orreferral to culturally appropriate treatment centers
ኢትዮ-ፊሊ የአእምሮ ጤና ቡድን
ራዕይ
ፊላዴልፊያ አካባቢ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በአእምሮ ጤና ጉዳዮች እና የሕክምና አማራጮቹ ዙሪያ ግንዛቤን ለማምጣት።
ተልዕኮ
ማህበረሰባችን የአዕምሮ ጤና ችግርን በግልፅ የሚወያይበት እና መፍትሄ የሚያገኝበትን ሁነታ እንፈጥራለን። የማህበረሰባችንን የአእምሮ ጤና ፍላጎቶች ለማሟላት ከማህበረሰቡ አባላት ጋር ጠንካራ ግንኙነቶችን ማዳበራችንን እንቀጥላለን። በተጨማሪ የማህበረሰቡ አባላት ወደኛ መጥተው መመሪያ ወይም ወደ ተገቢ ሕክምና ተልከው የሚታከሙንትን መሠረታዊ የአእምሮ ጤና ቀውስ ድጋፍ ግሩፕ እያጠናርን ነው።