The Ethiopian community association Election committee would like all Ethiopians who live in the greater Philadelphia and Tristate area to get involved in our community board election process because our community cannot gain ground without your participation. We are presently in the process of nominating new board members of the Ethiopian Community Association and we need your help in identifying individuals
If you want to give back your community too, becoming a board member is an outstanding way to contribute because it gives you a voice regarding projects and services offered to the community. It is a great experience to help your community.
Committed individuals who want to make a difference and see their community flourish. If you Know someone interested in becoming a board member or if you are interested and concerned, please contact any of the election committee members via call or text.
የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር የቦርዱ አባል ይሁኑ፡፡
ለውጥ ማምጣት ይችላሉ !!
የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር አስመራጭ ኮሚቴ በታላቋ የፊላዴልፊያና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በማህበሩ የቦርድ ምርጫ ሂደት ውስጥ እንድትሳተፉ ይፈልጋል።
ምክንያቱም ማህበረሰባችንም ሆነ ማህበራችን ያለ ሁላችን ተሳትፎ ሊያድግ አይችልምና ።
በአሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር አዲስ የቦርድ አባላትን ለመሾም በሂደት ላይ ነን ሰለዝህም ለውጥ ለማምጣት ቁርጠኛ የሆኑ ግለሰቦችን በመለየትናበመጠቆም የእናንተን እገዛ እንፈልጋለን።
የቦርድ አባል መሆን ለምን አስፈለገ?
ወደ ማህበረሰብዎ መመለስ ከፈለጉ በቦርዱ አባልነት በፕሮጀክቶችና በአገልግሎቶች ላይ ለህብረተሰቡ ግብረመልስ ለመስጠት ጥሩና ቀናው መንገድ ነው ፡፡
ማህበረሰብዎን ማገልገልም ትልቅ አሰተዋጽኦ አለው ።
የቦርድ አባል መሆን ያለበት ማነው?
የኮሚኒቲው አባል የሆኑና አባል መሆን የሚፈልጉ እድሁም ለኮሚኒቲዉ ለውጥ ለማምጣትና ማህበረሰባቸውን ሲበለፅግ ማየት የሚፈልጉ ቁርጠኛ ግለሰቦች ፡፡
የቦርድ አባል ለመሆን ፍላጎት ካለዎት ወይም ለኮሚኒቲው ለቦርድ አባል ቢመረጥ ጡሩ ነው የሚሉት ሰዉ ካለ እባክዎን ለአንዱ የምርጫ ኮሚቴ አባል በስልክ ወይም በፅሁፍ ያነጋግሩን ፡፡
ወ/ሮ ፀዳለ 484 832 4048
አቶ ምህረቱ 215 820 0822
አቶ ታደለ 267-934 6750
አቶ አዳም 610 457 5117
ለትብብራችሁ በጣም እናመሰግናለን።
አሰመራጭ ኮሚቴው